850 ሚሊዮን ሰዎች ከኩላሊት ህመም ጋር ይኖራሉ። 1 ኩላሊትዎ ጤናማ መሆኑን ለማወቅ ይህንን የአንድ ደቂቃ ጥያቄ ይመልሱ።

የኩላሊትዎ ዋና ስራ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን እና ከመጠን በላይ ውሃን ከደምዎ ውስጥ ማስወገድ ነው። ኩላሊቶች የደም ግፊትን ለመቆጣጠር፣ ቀይ የደም ሴሎችን ለማምረት እና የአጥንትን ጤንነት ለመጠበቅ ይረዳሉ። ኩላሊቶች ጤንነታችንን ለመጠበቅ ብዙ አስፈላጊ ተግባራትን የሚያከናውኑ ውስብስብ እና አስገራሚ የአካላችን ክፍል ናቸው።በጣም አስፈላጊ ከመሆናቸው የተነሳ ኩላሊቶች ሳይሰሩ በደንብ መኖር አይቻልም።2

ከ 8 እስከ 10% የሚሆነው ጎልማሳ ህብረተሰብ የተወሰነ የኩላሊት ጉዳት አለው ፣ እና በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ከኩላሊት ህመም ጋር በተያያዙ ችግሮች ያለጊዜው ይሞታሉ።3

ነገር ግን አንድ ሰው ምንም አይነት ምልክት ከማየቱ በፊት እስከ 90% የኩላሊት ስራ ሊያጣ ይችላል።3

ከዚህ በታች ባለው በዚህ ቀላል ጥያቄዎች ለኩላሊት ህመም ተጋላጭ መሆንዎን ያረጋግጡ። በውጤቶችዎ ላይ በመመስረት, ቀጣይ እርምጃዎች ይጠቁማሉ. እባክዎ ምላሾችዎ ሙሉ በሙሉ የማይታወቁ እንደሆኑ ይቆያሉ።

ይህ ጥያቄ ለህክምና ምትክ እንዲሆን የታሰበ አይደለም። ማናቸውም ጥርጣሬዎች ወይም ጥያቄዎች ካሉዎት እባክዎን ሐኪምዎን ያነጋግሩ።

ይህ ጥያቄ ከአስትራዜኔካ እና ቦይህሪንገር ኢንገልሄይም በመጡ ያልተገደበ ትምህርታዊ ድጎማዎች የተደገፈ ነው።

ISN Kidney Quiz

የኩላሊት ጥያቄዎች

ጥያቄ 1 ከ7፡-
የስኳር ህመም እንዳለቦት ተነግሮታል?
ISN Kidney Quiz

የኩላሊት ጥያቄዎች

ጥያቄ 2 ከ7፡-
የደም ግፊት እንዳለብዎ ተነግሮዎታል?
ISN Kidney Quiz

የኩላሊት ጥያቄዎች

ጥያቄ 3 ከ7፡-
የልብ ሕመም ወይም የልብ ድካም እንዳለብዎ ተነግሮዎታል?
ISN Kidney Quiz

የኩላሊት ጥያቄዎች

ጥያቄ 4 ከ7፡-
በየጊዜው የእግር/የእግር እብጠት ወይም የፊት እብጠት ይሰማዎታል?ISN Kidney Quiz

የኩላሊት ጥያቄዎች

ጥያቄ 5 ከ7፡-
የኩላሊት ንቅለ ተከላ የተደረገለት፣ እጥበት ላይ ያለ ወይም የኩላሊት ችግር እንዳለበት የተረጋገጠ የቤተሰብ አባል አሎት?
ISN Kidney Quiz

የኩላሊት ጥያቄዎች

ጥያቄ 6 ከ7፡-
ለህመም ማስታገሻነት ያለሀኪም የሚገዙ መድሃኒቶችን አዘውትረው ይጠቀማሉ?
ISN Kidney Quiz

የኩላሊት ጥያቄዎች

ጥያቄ 7 ከ 7፡-
ለክብደት መቀነስ ወይም ለሌላ ማንኛውም ሁኔታ ከዕፅዋት የተቀመሙ ወይም የአካባቢ መድኃኒቶችን አዘውትረው ይጠቀማሉ?
ISN Kidney Quiz

የኩላሊት ጥያቄዎች

  

   

  

   

       

ISN Kidney Quiz


ለኩላሊት ህመም የተጋለጡ አይደሉም።

ለኩላሊት ህመም የመጋለጥ ዋና ዋና ምክንያቶች የሉዎትም ነገር ግን አሁንም አደጋ ላይ ሊሆኑ ይችላሉ።

ሰዎች የኩላሊት ህመም እንዲያዙ የሚያደርጋቸው ከህክምና ውጭ የሆኑ ምክንያቶች እንዳሉ እናውቃለን፡ እነዚህም የሚከተሉትን ያካትታሉ፡ - 4

 • አንድ ሰው የሚኖርበት
 • የት እንደሚሠሩ
 • የሚበሉት ምግቦች
 • ምን ያህል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያደርጋሉ
 • የሚያስፈልጋቸውን የህክምና አገልግሎት ማግኘት ከቻሉ

የኩላሊት ህመምን ስለመከላከል የበለጠ ይረዱ፡-

የአለም የኩላሊት ቀን 8 ወርቃማ መከላከያ ህጎች

የኩላሊት ህመሞች ምንም ምልክት ሳያሳዮ ገዳይ ናቸው።ይህም በአብዛኛው የህይወትዎን ጥራት ይጎዳል. ይሁን እንጂ የኩላሊት ህመምን የመያዝ እድልን ለመቀነስ ብዙ ቀላል መንገዶች አሉ። 8 ወርቃማ ህጎችን ይመልከቱ! !ለኩላሊት ህመም የተጋለጡ ሊሆኑ ይችላሉ።

ያስገቡት መልሶች

ዕድሜ:
ጾታ:
ቢ ኤም አይ:

1) የስኳር ህመም እንዳለቦት ተነግሮታል?
2) የደም ግፊት እንዳለብዎ ተነግሮዎታል?
3) የልብ ሕመም ወይም የልብ ድካም እንዳለብዎ ተነግሮዎታል?
4) በየጊዜው የእግር/የእግር እብጠት ወይም የፊት እብጠት ይሰማዎታል?
5) የኩላሊት ንቅለ ተከላ የተደረገለት፣ እጥበት ላይ ያለ ወይም የኩላሊት ችግር እንዳለበት የተረጋገጠ የቤተሰብ አባል አሎት?
6) ለህመም ማስታገሻነት ያለሀኪም የሚገዙ መድሃኒቶችን አዘውትረው ይጠቀማሉ?
7) ለክብደት መቀነስ ወይም ለሌላ ማንኛውም ሁኔታ ከዕፅዋት የተቀመሙ ወይም የአካባቢ መድኃኒቶችን አዘውትረው ይጠቀማሉ?

ቀጥሎ ምን ማድረግ አለብዎት

ለጥያቄዎቹ በሰጡት መልስ መሰረት፣ አንድ ወይም ከዚያ በላይ የኩላሊትዎን ጤና ሊያውኩ የሚችሉ ሁኔታዎች እንዳሉ ጠቁመዋል:4,5,6,7,16,17

 • የስኳር ህመም
 • የልብ ህመም
 • ከፍተኛ የደም ግፊት
 • የኩላሊት ንቅለ ተከላ የተደረገለት፣ እጥበት ላይ ያለ ወይም የኩላሊት ችግር እንዳለበት የተረጋገጠ የቤተሰብ አባል ካልዎት፣ እርስዎም በኩላሊት ህመም የመጠቃት እድልዎ በሁለት ወይም ሶስት እጥፍ ይጨምራል
 • ከመጠን ያለፈ ውፍረት ወይም ከመጠን በላይ መወፈር፡ ከመጠን በላይ መወፈር ወደ የኩላሊት ህመም የሚያመጡ የጤና ችግሮች ሊመራ ይችላል።
 • በየጊዜው የእግር/የእግር እብጠት ወይም የፊት እብጠት የኩላሊት ህመም ምልክት ሊሆን ይችላል
 • ለህመም ማስታገሻነት ያለሀኪም የሚገዙ መድሃኒቶችን አዘውትረው መጠቀም ኩላሊትን ሊጎዳ ይችላል
 • ከዕፅዋት የተቀመሙ ወይም የባህላዊ መድኃኒቶችን አዘውትረው መጠቀም ኩላሊትን ሊጎዳ ይችላል

ሌሎች ለኩላሊት ህመም ሊያጋልጡ የሚችሉ ምክንያቶች:5,8

 • የመኖርያ አካባቢ
 • የስራ ቦታ
 • የሚመገቡት ምግብ አይነት
 • የሰውንት እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት መጠን
 • አስፈላጊ የህክምና እርዳታ ማግኛት

የጤና ባለሞያን ያነጋግሩ

የኩላሊትዎን ጤና ሲያማክሩ፣ የጤና ባለሙያ የምርመራ አካሄድ ፡ ኩላሊት እና ልብ ማዳን ሊከተሉ ይችላሉ

ኤ = በሽንት ውስጥ አልቡሚን
ቢ = የደም ግፊት
ሲ = ክሬቲኒን እና ኮሌስትሮል
ዲ = የስኳር ህመም (የደም ስኳር)
ኢ = ኢጂኤፍአር

በአካባቢዮ ውስጥ ባሉ ክሊኒካዊ ሀብቶች ላይ በመመስረት የተወሰኑ ምርመራዎች ሊደረጉ ይችላሉ። 4,9

 • ኢጂኤፍአር፡ ኩላሊትዎ ምን ያህል ከሰውነትዎ ላይ ቆሻሻ እንደሚያስወግዱ የሚለካ የደም ምርመራ
 • ዮኤሲአር፡- አልቡሚን የተባለውን ፕሮቲን የሚያጣራ የሽንት ምርመራ
 • ዮፒሲአር: በሽንት ውስጥ በየቀኑ የፕሮቲን መውጣትን ለመገመት የመጀመሪያ ዘዴ
 • የ 24-ሰዓት የሽንት መሰብሰብ ሙከራ
 • የሽንት ምርመራ

ለጤና ባለሙያዎ ሊኖሯቸው የሚችሏቸው አንዳንድ ጥያቄዎች፡-

 • ኩላሊቶቼ ጤናማ ናቸው?
 • በቅርቡ ለኩላሊት ህመም ምርመራ ተደርጎልኛል ?
 • ሁለቱንም የደም እና የሽንት ምርመራዎች አድርጌያለሁ?
 • በሽንቴ ውስጥ አልቡሚን ወይም ፕሮቲን አለብኝ?
 • ኩላሊቴን ጤናማ ለማድረግ ምን ማድረግ እችላለሁ?

ሌሎች አስፈላጊ ጥያቄዎች የሚከተሉትን ሊያካትቱ ይችላሉ-

 • የኩላሊት ህመም ካለብኝ ምን ይሆናል?
 • የኩላሊቴን ጤንነት ለመጠበቅ ምን ማድረግ አለብኝ?
 • የተለያዩ መድሃኒቶችን መውሰድ አለብኝ?
 • የበለጠ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ አለብኝ?
 • ምን ዓይነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ እችላለሁ?
 • ምን መብላት እችላለሁ?
 • በምግብ ዝግጅት ላይ እገዛን ለማግኘት ከአመጋገብ ባለሙያ ጋር መነጋገር አለብኝ?
 • ለኩላሊቴ የግፊት መድሃኒት መውሰድ አለብኝ?
 • ኩላሊቴን ምን ያህል ጊዜ መመርመር አለብኝ?

*ACE inhibitors (Angiotensin-converting enzyme inhibitors) እና ARBs (Angiotensin II receptor blockers) የደም ግፊትን ለመቀነስ እና/ወይም በከባድ የኩላሊት ህመም ላይ የሚከሰተውን የኩላሊት ተግባር ከጊዜ ወደ ጊዜ ለመቀነስ የሚያገለግሉ መድኃኒቶች ናቸው። .10,11

ኩላሊቶቻችን እጅግ የተወሳሰቡና በጣም አስገራሚ የሰውንት አካል ሲሆኑ ጤናችንን ለመጠበቅ የሚረዲ ወሳኝ ነገሮችን ያከናውናል። የኩላሊት ስራዎችን በይበልጥ ለመረዳት ይህን ይጫኑ: World Kidney Day.

በኩላሊት ህመም የተጠቁ በመላው ዓለም የሚገኙ ሰዎችን ታሪክ እዚህ በመጫን ያግኙ ፡ World Kidney Day blog.
ስለ ኩላሊት ሕመም ምናልባት የማታውቃቸው ነገሮች

Results

በአለም ላይ ከ850 ሚሊየን በላይ ሰዎች የሆነ አይነት የኩላሊት ህመም አለባቸው።12

Results

የስኳር ህመም እና የደም ግፊት ሁለቱ የኩላሊት ህመም ዋነኛ መንስኤዎች ናቸው።13

Results

የኩላሊት ህመም ብዙ ጊዜ እስከመጨረሻው ድረስ ምንም ምልክት አይታይበትም ስለዚህ ይመርመሩ።14

Results

ቀድሞ መመርመር የኩላሊት ህመምን ይቀንሳል3

Results

እንደ የልብ ድካም፣ ስትሮክ፣ ወይም የኩላሊት መድከም ያሉ ሌሎች ችግሮችን ሊከላከል ይችላል።3,11

Results

የኩላሊት ህመም መኖሩ ለሕይወት አስጊ የሆኑ ችግሮችን የመጋለጥ እድልን ይጨምራል።15
References

 1. WebMD (2018) 850 Million People Worldwide Have Kidney Disease. Available at: https://www.webmd.com/kidney-stones/news/20180705/850-million-people-worldwide-have-kidney-disease. Accessed January 2021.
 2. National Kidney Foundation. Are you the 33%? Available at: https://www.kidney.org/newsletter/are-you-33-percent. Accessed January 2021.
 3. World Kidney Day. Chronic Kidney Disease: What is Chronic Kidney Disease? Available at https://www.worldkidneyday.org/facts/chronic-kidney-disease/. Accessed January 2021.
 4. Kidney Research UK (2018) Kidney health inequalities in the United Kingdom: Reflecting on the past, reducing in the future. Available at: https://kidneyresearchuk.org/wp-content/uploads/2019/02/Health_Inequalities_Report_Complete_FINAL_Web_20181017.pdf. Accessed January 2021.
 5. World Kidney Day. 8 Golden Rules. Available at: https://www.worldkidneyday.org/facts/take-care-of-your-kidneys/8-golden-rules/. Accessed January 2021.
 6. National Kidney Foundation (2014) Prediabetes? What does it mean for your kidneys?. Available at: https://www.kidney.org/news/kidneyCare/Summer10/PreDiabetes. Accessed January 2021.
 7. McClellan WM, et al (2009) Individuals with a family history of ESRD are a high-risk population for CKD: Implications for targeted surveillance and intervention activities, American Journal of Kidney Diseases, 53(3 S3), pp100-106.
 8. National Institute of Diabetes and Digestive and Kidney Diseases (2016) Preventing chronic kidney disease. Available at: https://www.niddk.nih.gov/health-information/kidney-disease/chronic-kidney-disease-ckd/prevention. Accessed January 2021.
 9. National Kidney Foundation (2017) Tests to measure kidney function, damage and detect abnormalities. Available at: https://www.kidney.org/atoz/content/kidneytests. Accessed January 2021.
 10. Kidney Health Australia (2020) Chronic Kidney Disease (CKD) Management in Primary Care, 4th edition. Available at: https://kidney.org.au/uploads/resources/chronic-kidney-disease-management-in-primary-care-4th-edition-handbook.pdf. Accessed January 2021.
 11. Patient (2017) Chronic kidney disease. Available at: https://patient.info/kidney-urinary-tract/chronic-kidney-disease-leaflet. Accessed January 2021.
 12. Jager KJ, et al (2019) A single number for advocacy and communication—worldwide more than 850 million individuals have kidney diseases, Kidney International, 96(5), pp1048-1050.
 13. WebMD. Kidney Disease. Available at: https://www.webmd.com/a-to-z-guides/understanding-kidney-disease-basic-information#1. Accessed January 2021.
 14. NHS England (2019) Overview: Chronic kidney disease. Available at https://www.nhs.uk/conditions/kidney-disease/. Accessed January 2021.
 15. Centers for Disease Control and Prevention (2020) COVID-19 (Coronavirus): People with Certain Medical Conditions. Available at: https://www.cdc.gov/coronavirus/2019-ncov/need-extra-precautions/people-with-medical-conditions.html#chronic-kidney-disease. Accessed January 2021.
 16. National Kidney Foundation (2014) 10 Signs You May Have Kidney Disease. Available at: https://www.kidney.org/news/ekidney/august14/10_Signs_You_May_Have_Kidney_Disease Accessed October 2021
 17. National Kidney Foundation (2021) Herbal Supplements and Kidney Disease. Available at: https://www.kidney.org/atoz/content/herbalsupp Accessed October 2021

Copyright and Permissions

This quiz is freely available to all. Organizations may link to the quiz but may not refer to it as their quiz and may not use the ISN logo in promotion. The quiz may not be promoted alongside promotion of any pharmaceutical drugs. If you have any questions concerning the rights to use these materials, please contact mmoorthy@theisn.org.

Select Language